💚💚ኢስነይን💚💚

❤️❤️የኢስነይን ጀባታ❤️❤️ ወንድሜ አትተኛ ትጥቅህን ሸምር ሩህህ እስክትሰፍር መዲና መንደር ተጓዝ በእንፋቅቅህ ባትችል መብረር መድረሰህ አይቀርም ሂማ ቢጨመር ትጥቃቸው የጠናው ወንዙን ተሻገሩ ሙነወሩ ሙነወሩ ሙሀመድ ጀውሃሩ መድሃኒት መሆኑ ሩሄ ከማወቁ ምንድነው ከገፍላው አለመላቀቁ አስቸግሮኝ ቀረ የኢልሙ መራቁ ወይ መጥቶ አልወሰደኝ መጥቶ አንድ ቀን በርቁ ባልእንጀራም ናቀኝ ታዘበኝ ሃገሩ ሙነወሩ ሙነወሩ ሙሀመድ ጀውሃሩ እድያ ቢያንሰኝ ነውማንበብህ ቀጥል “💚💚ኢስነይን💚💚”

Introduce Yourself (Example Post)

This is an example post, originally published as part of Blogging University. Enroll in one of our ten programs, and start your blog right. You’re going to publish a post today. Don’t worry about how your blog looks. Don’t worry if you haven’t given it a name yet, or you’re feeling overwhelmed. Just click theማንበብህ ቀጥል “Introduce Yourself (Example Post)”

Design a site like this with WordPress.com
ጀምር